Giving Tuesday 2023

 
በበረከት የሚዘራ በበረከት ያጭዳል እግዚአብሔር በደስታ የሚስጠውን ይወዳልና በሐዘን ወይም በግድ አይደለም – 2 ቆሮ 9 ቁ 7 
 
 የተከበራችሁ ወንድምና  እህቶች እንኳአን በስላምና በጤና ለዚህ ዕለትና ሰዓት አደረሳችሁ ኖቬንበር 23 ቀን የዋለውን የምስጋና በዓል (Thanksgiving) አስከትሎ ኖቬንበር 28 የሚውለውን የማክሰኞ ስጦታ ቀን (Giving Tuesday) ለቤተ ክርስቲያናችን የዕርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉ ይህችን ማስታውሻ ልከናል። 
 
 ለመለገስ የሚቀጥለውን ሊንክ እንዲጫኑ በማክበር እንጋብዛለን